Notary public commission of Oaths’
* General legal services’
* Immigration services/IRB/
* small claim courts
*Administrative tribunal, and boards /social justice tribunal of Ontario/
* Accident Benefit
* Human right
* Power of Attorney According to Ethiopian Laws. /ውክልና በኢትዬጵያ ህግ መሰረት የቤተሰብ እና አጠቃላይ ውክልና
ሰላም ውድ የሃበሻ ኮምዪኒቲ በአሁን ሰአት አጠቃላይ የሆነ የህግ አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን በታላቅ አክብሮት እንገልፃለን ::
ከእንግሊዝኛ በተጨማሪ በአማርኛ ሙሉ ሰርቪስ እንሰጣለን:: አማርኛ ችግር ላለባቸውም የማህበረሰብ ክፍል መጠነኛ የሆነ የኦሮምኛ ና የትግርኛ ቁዋንቁዋ እውቀት ለማገልገል እንደተዘጋጀን በደስታ እገልፅላችሁዋለሁ
አገልግሎቱን መጠቀም እምትፈልጉ ቀድማችሁ በስልክ ቁጥርና በዋትሳብ ቀጠሮ መያዝ ይቻላል
የምንሰጣቸው የአገልግሎት አይነቶች ከላይ በ እንግሊዝኛ ተጠቅሰዋል !!
Samson Legal service, and Notary የህግ ቢሮ
About
Amenities & Features
Accessibility:
- Has Wheelchair Accessible Parking
Working Hours
Hours not specified
Location
Need Legal Help?
Contact this lawyer today for professional legal assistance.